የኢትዮጵያ እና የኤርትራ “ሉዓላዊነት፣ ነጻነት እና የግዛት አንድነት እንዲከበር” ብሪታኒያ እና ቱርክን ጨምሮ አምስት ሀገራት በጋራ ጥሪ አቀረቡ። ሁለቱ ሀገራት “ማንኛውንም ውጥረት ወይም አለመግባባት ...
የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ የሕግ ኮሚቴ በሰብአዊነት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ለመከላከል እና አጥፊዎችን ለመቅጣት የሚያስችል ሥምምነት ለማዘጋጀት የሚያስችል ድርድር እንዲጀመር መንገድ የሚጠርግ የውሳኔ ሐሳብ ...
ከአዲስ አበባ ከተማ አቅራቢያ በምትገኘው ሰንዳፋ ውስጥ አዳነች ኩምሳ የተባለች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኛን የገደለው ግለሰብ በፖሊስ እየተፈለገ እንደሆነ ተገለጸ። የንግድ ባንክ አለልቱ ቅርንጫፍ ...
በአልማዝ የተንቆጠቆጠ ሃብል በመስረቅ የዋጠውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የኒውዚላንድ ፖሊስ ገለጸ። የአልማዙ ዋጋ 19,300 ዶላር ሲሆን "በተፈጥሯዊ" መንገድ ተገኝቷል፤ "የሕክምና ጣልቃ ገብነት አላስፈልግም" ሲል ...
一些您可能无法访问的结果已被隐去。
显示无法访问的结果